#health Where do i get barium swallow radiology test in Ethiopia and the medication pls it's urgent እባካቹ ባሪየም ስዋሎው ምርመራ የት አገኛለው ከነ መዳኒቱ ባሪየም ስዋሎው ምርመራ ማለት የ እራጅ አይነት ምርመራ ሲሆን ራጁን ከመነሳታቹ በፊት ባሪም ትጠጣላቹ ከዛ ባሪየሙ ያለፈበት በራጁ ላይ በግልፅ ይታያል እና ኢትዮጲያ ውስጥ የት እንደሚገኝ ምታቁ እባካቹ ጠቁሙኝ የህክምና ባለሙያዎችም ካላቹ እባካቹ አስቸኳይ ነው
Oct 28, 2020Pastor research institute ale next to SaintPaul hospital.
Oct 28, 2020