Anonymous
#other
Anyone who has used the new online passport process , how is it going ???
Oct 28, 20201 engagements
Anyone who has used the new online passport process , how is it going ???
Oct 28, 2020አዲስ ፓስፖርት ለማግኘት ምን ያስፈልገኛል ? አዲስ ፓስፖርት ለማግኘት አመልካቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡ 1. ይህን አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ ሁሉንም ሰነዶች ማዘጋጀት ፦ • ህጋዊ የቀበሌ መታወቂያ ካርድ • የተረጋገጠ የልደት የምስክር ወረቀት/ማስረጃ 2. የሚያመለክቱት ለአስቸኳይ አገልግሎቶች ከሆነ ከሚከተሉት መካከል ቢያንስ አንዱ ሊኖርዎት ይገባል ፦ • የሕክምና ደብዳቤ • የትምህርት እድል እና ዲቪ • ከተፈቀደለት ድርጅት የተጻፈ ደብዳቤ • የውጭ ሀገር የነዋሪነት ፍቃድ • የግብዣ ደብዳቤ • አስቸኳይ የስራ ጉዞ • በሀዘን/ጋብቻ ምክንያት የሚደረግ ጉዞ 3. ለአዲስ ፓስፖርት የሚከፈለውን ክፍያ ያረጋግጡ ፦ • ለ32 ገጽ ፓስፖርት - 600 • ለ64 ገጽ ፓስፖርት - 2186 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍላችሁ online አድራሻ ላይ አባሪ ያደርጉታል። ኦንላይ ላይ "ለአዲስ ፖስፖርት" አመልካቾች ቀጠሮ ለማስያዝ አገልግሎት ለማግኘት ይህን ሊንክ ተጠቁሙ👇 www.ethiopianpassportservices.gov.et
Nov 01, 2020