Bolla2.5
#education
ስለ ሴክሮሰ እና ስለ ኬክሮሰ አንድነት እና ልዩነት እና መግለጫ ብትሰጡኝ በሚገባኝ መልኩ !
Oct 28, 20204 engagements
ስለ ሴክሮሰ እና ስለ ኬክሮሰ አንድነት እና ልዩነት እና መግለጫ ብትሰጡኝ በሚገባኝ መልኩ !
Oct 28, 2020I think huletum ye tenete Ethiopiawiyan mekuteriya nachewu ስለ ሴክሮስ አላውቅም ኬክሮስ gin ke minute yemiyanese ena ke second yemibelet newu Ex 1day=60 ኬክሮስ 1hour=2.5ኬክሮስ 1ኬክሮስ=0.4hour Newu yemawekewu ihen newu
Oct 28, 2020by the way ኬትሮስ ና ኬክሮስ ናቸው enesum planetachen lay yemigeghu hasabawi mesmeroch nachew
Oct 28, 2020Google lay yebelete info tagegbialesh bay negn
Oct 28, 2020አንድነታቸው ከመጀመሪያው ፊደል ውጪ ያሉት ፊደላት ተመሳሳይ ሲሆኑ ልዩነታቸው ደሞ የመጀመሪያ ፊደላቸው ሴ እና ኬ ነው
Oct 28, 2020