አድሚንስ ፕሊስ ኢትስ አርጀንት ፣ ከሌላ ፕላኔት በመጡ ፍጡራን የታገተ ሰው አለ እዚህ? ወይም የታገተ ሰው የሚያውቅ-- እዚሁ ኢትዮጰያ ውስጥ??! ምልክቶቹ ምንድናቸው?????? ጓደኛዬ ታግቻሉ እያለኝ ነው በጣም ፈርቷል በየቀኑ ማታ ማታ ሲተኛ ነብሱን እያገቱ መሆኑን ይነግረኛል🥺 ሰውነቱ ላይ የተለያዩ ቅርፆች እንደሰንበር በየቀኑ እናያለን ለቤተሰቡ አልተናገረም ምን ላድርግ????????
Oct 28, 2020at best its evil spirits bruh and he needs Jesus!
Oct 28, 2020