ሰላም ድንገታዊ የራስ ማዞር የጆሮ ሪንጊንግ Ringing ፈጣን የልብ ምት በጣም ያስቸግረኛል። ከአንገት በላይ ተመረመርኩ። ከጆሮ ባላንስ ጋር የተያያዘ መሆኑን ገልፀው መድሀኒት ያዘዙልኝን ማግኘት አቃተኝ። ባላንሴን መጠበቅ አልቻልኩም። አሁን ደግሞ የአንገቴ የደምስሮች ላይ ጫና ይሰማኛል። በጣም ግራ የሚያጋባና ሰውም ሊረዳኝ አልቻለም። እባካችሁ የኔን አይነት ችግር ያጋጠማችሁ ወይም መላ የምትጠቁሙኝ ካላችሁ
Oct 27, 2020I don't think I know better than the doctors but it can be postural hypotension (sudden cessation of blood flow to the brain up on standing which activates the sympathetic nervous system). So, drink water,exercise, avoid sudden standing, make sure you take your meals timely and are nutritious. Check your blood sugar level, blood pressure, kidney function.
Oct 27, 2020