ፊቴ ላይ አላርጂ ይወጣብኛል ከዚህ በፊት ታይቼው የፀሀይ አላርጂክ ነው ብለውኝ መድሀኒት ሰተዉኝ ነበር ግን ለውጥ የለውም እናም ቅንድቤ አካባቢ ዙሪያውን ነጭ ይሆንና መሀሉ እንደመጥቆር ይሆናል በዛ ላይ በጣም ያሳክከኛል ቆዳዬም ይፈገፈጋል እባካችሁ ምን ላድርግ በተለይ የቆዳ ዶክተሮች ካለችሁ ምክራቹን እፈልጋለሁ። አመሰግናለሁ
Oct 27, 2020Yhone samuna ale esun tetekmi or tetekem
Oct 27, 2020