በጣም የምወዳት ልጅ አለች እና እሱን መውዴን ያወኩት 10class ላይ ነው የምር እወዳታለሁ እሷ ግን ይሄን ነገር አታውቅም እሷን እያፈቀርኩኝ 5 ሆነኝ እሷ ግን እደማፍቅራት አታውቅም ታቃላችሁ ምንላርግ ብነግራት ብትርቀይስ ብዬ ፈራው አሁን ላይ ደሞ ሌላ ሴት አፈቅርሀላው አላቺይ እኔ ግን ልቤ ያለው የመጀመሪያዋ ጋር ነወ እውነት እርዱይ በፈጣሪ ምን ላርግ
Oct 26, 2020Your story sad and all gn😂😂😂😂😂 let me introduce u to "ኝ" like in እርዱኝ
Oct 29, 2020