Please approve it's urgent....ሴቶች በተለይ እናቶች ልጆቻችሁን እንዴትና በምንድነው ምትገርፉት በጣም ከባድ ጥፋት አጥፍቶ ነው ታናሽ ወንድምና አህት ያላችሁም ሀሳብ ብትሠጡኝ ደስ ይለኛል በጣም በጣም በጣም ከባድ ጥፋት ነው ምክር ቁጣ እና የሚፈልገውን ነገር ብወስድበትም ሊመለስ አልቻለም Please እርዱኝ አናንተ ብትሆኑ ምን ታረጋላችሁ
Oct 26, 2020adame ye welajochachun elh ezi lij lay atwetu(berbere, sama ylalu nde🤦♂️) ante demo mn aynet welaj bton bemn lgrefew bleh ezi meteh mteyqew🤦♂️ ante neh megeref yalebih!
Oct 26, 2020