So i saw this post on Eliyas meserets page ... "በጣም በቅርብ የማውቀው ሰው ላይ ዛሬ የደረሰ! ጠዋት ለገበያ ብላ ከቤቷ ትወጣለች። እዛው እንደደረሰች አንድ ግለሰብ ጀርባዋ አካባቢ ይነካት እና ዞር ስትል አንዳንድ ነገር ያወራታል፣ ይጠይቃታል። ከዛ ራሷን አታስታውስም። ኮሮላ መኪና ውስጥ አስገብቶ እየነዳ ቤቷ ይወስዳታል፣ ውጪ ሆኖ ሲጠብቃት የባንክ ደብተሯን ይዛ ትመጣለች፣ ባንክ ገብታም አሁን ባለው የባንክ ወጪ ገደብ የሚፈቀደውን 50,000 ብር አውጥታ ትሰጠዋለች፣ ስልኳን እና ገበያ ስትሄድ የያዘችውን 1,500 ብርም ከነቦርሳዋ ታስረክበዋለች። ብሩን ቦርሳው ውስጥ ከትቶ በመኪናው ይሄዳል። ስትነቃ ራሷን ያገኘችው ለገጣፎ አካባቢ በሚገኘው ጥሩነሽ ሆቴል አካባቢ ነበር። አሁን ቀስ በቀስ ንግግሮቹን ለማስታወስ እየቻለች ነው፣ የባንክ ቤት ሰራተኞቹም 'ልጁን ብናየው እናውቀዋለን' ብለዋል። ለማንኛውም ለፖሊስ ሪፖርት ተደርጓል፣ ለምናልባት ተብሎ። እንዲህ አይነቱን "ተጠንቀቁ" አይባል እንዴት መጠንቀቅ ይቻላል? አያድርስ!" And my question is whats the logical and scientifical explanation for this how they do it what do they use to hypnotize people how is that even possible and how can I watch my self is it even possible to dodge this and why isn't the concerned government bodies aren't doing anything gainest this.
Oct 24, 2020Hypnosis is a state of mind where you are extremely suggestible to outside influence. So he may have hypnotized her, made her heed his words, and did his dirty work. But I don't think he will get away with it because he was foolish enough to expose his face. Mr smartass wasn't a smartass after all!
Oct 25, 2020