ኢየሱስ ክርስቶስ ስለምን ሞተ ?
Oct 24, 2020እግዚአብሔር ቅዱስ ነው። ሓጥያትን አያደርግም ከሓጥያተኛም ጋር አይተባበርም።አዳም ሓጥያት ሰራ እኛ የአዳም ልጆችም ከሱ ጋር ወደቅን ።በዚህም ምክንያት ከእግዚአብሔር ልጅነት ወደ ሰይጣን መንግስት ገባን ። ስንወድቅ እግዚአብሔር ቅዱስም ነው ፍትህ እንዲነግስም ይፈልጋል ።ስለዚ ፍትህ እንዲሆን ወደ እርሱ ለመቅረብ እንድንችልም እርሱ ሞቶ ለኛ ህይወትን ሰጠን ። በአንድ ሰው ጥፋት ምክንያት አለም ሁሉ ሓጥያተኛ ስለሆነ አሁን ግን በአንድ የእግዚአብሔር ልጅ ሞት በእርሱ ያመነ ሰው ሁሉ ፃዲቅ ተባለ።
Oct 24, 2020