ብዙ ወጣቶች በጣም ከሚወዱት ሰው ጋር እንዳይገናኙ የተደረጉ ይመስላቹሃል?? ማለት most are cheaters, some are too shy, some are misunderstood, etc etc..... በዚም ሆነ በዛ ከ soulmateኣቸው ገር ብዙዎቹ አንድጨላይ አይደሉም። and they are living a painful life.... Am i exaggerating about the amount 'ብዙ' ስል??? ምን ያህል ሰው በግል ታውቃላቹ? እዚ platform ላይ ካላችሁም just raise your hands 👉 🙋♀🙋 ምን ያህል ሰው እዚ situation ውስጥ ነው?? አድሚንስ please Approve this. Thanks.
Oct 24, 2020ስንት ጊዜ እጅ ማውጣት ይቻላል
Oct 24, 2020