Anonymous
#health
ሰላም እንዴት ናችሁ ጠዋት ጠዋት ሩጫ እሮጣለሁ እና ጥቅምት ስለ ሆነ ነው መሰል ጀርባዬ ላይ ከትከሻዬ በታች በኩል ብርድ መቶኛል እና ከዚ በፊት ብርድ አምኝ አያውቅምና ምን ይሻለኛል? እስቲ አንድ ነገር በሉኝ? አመሰግናለሁ 👏🏽🙌🏽🙏🏽
Oct 23, 20204 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ጠዋት ጠዋት ሩጫ እሮጣለሁ እና ጥቅምት ስለ ሆነ ነው መሰል ጀርባዬ ላይ ከትከሻዬ በታች በኩል ብርድ መቶኛል እና ከዚ በፊት ብርድ አምኝ አያውቅምና ምን ይሻለኛል? እስቲ አንድ ነገር በሉኝ? አመሰግናለሁ 👏🏽🙌🏽🙏🏽
Oct 23, 2020Bekezikaza wuha tateb nw mibalew. Aschegari nw, birdina querro aykeses neger😂
Oct 24, 2020Esus ewnteken nw gn eytezetezegn selhone nw tanks lela yemtilegn neger ale 🙏🏽
Oct 25, 2020ውሀ ውጭ አሳድረህ ሢነጋ ሌሊት ላይ በቀዝቃዛው ታጠብ ያሽልሀል
Oct 23, 2020ጧት ተነስተህ ውሃ ታጠበው/ቢው
Oct 23, 2020