Admins Pls Approve 🥺 አምላክን እንደ እናት ነው መያት። ሴት ትመስለኛለች። አይዞህ ምትለኝ ይምስለኛል ስከፋ። እና አትታየኝም ደሞ አብደሃል እንዳትሉኝ ... ውስጤ እንደዛ ይለኛል ብቻ.... Am I possessed or Something??? Is it wrong???
Oct 22, 2020We just refer to him as a male enji God doesn't have a gender
Oct 22, 2020