Selam በተወጋሁት መርፌ ምክንያት መቀመጫዬ ጋር ጥጥር ብሏል ሲነካም ያመኛል አንዳንዴም ይጠዘጥዘኛል በሙቅ ውሀ ለጥቂት ጊዜ አሽቼው ነበር። ግን ለውጥ ስላላየሁበት ተውኩት። እና አሁን ምን ማድረግ አለብኝ? side effect አለው? Admins It is urgent
Oct 21, 2020Maybe you were allergic to the drug you were given. Your body is reacting to the new substance you were injected. It's better if you go to clinic
Oct 22, 2020