Eyasu Legese: Adigrat unversity temeraky temarwochn mache yeteral
Oct 21, 2020Eyasu Legese: Adigrat unversity temeraky temarwochn mache yeteral
Oct 21, 2020[In reply to TIKVAH-ETH] [ Photo ] የተመራቂ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መግቢያ ቀናት ! ጥቅምት 23 እና 24 ቀን 2013 ዓ.ም ፦ • አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ • አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ • አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ • ሐዋሳ ዩኒቨርስቲ • ቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ • መቐለ ዩኒቨርስቲ • ራያ ዩኒቨርስቲ • ወሎ ዩኒቨርስቲ • መቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ • ሠመራ ዩኒቨርስቲ ጥቅምት 25 እና 26 ቀን 2013 ዓ.ም ፦ • አርሲ ዩኒቨርስቲ • ኮተቤ ሜትሮፖሊቲያን ዩኒቨርስቲ • ሰላሌ ዩኒቨርስቲ • ደብረ ብረሃን ዩኒቨርስቲ • ዲላ ዩኒቨርስቲ • መዳወላቡ ዩኒቨርስቲ • አክሱም ዩኒቨርስቲ • አዲግራት ዩኒቨርስቲ • ወልዲያ ዩኒቨርስቲ • አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ • ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ • ጂንካ ዩኒቨርስቲ • አምቦ ዩኒቨርስቲ ጥቅምት 27 እና 28 ቀን 2013 ዓ.ም ፦ • ጅማ ዩኒቨርስቲ • ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ • ቦንጋ ዩኒቨርስቲ • ሐረማያ ዩኒቨርስቲ • ኦዳቡልቱም ዩኒቨርስቲ • ቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ • ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ • ደባርቅ ዩኒቨርስቲ • እንጂባራ ዩኒቨርስቲ • ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ • ወራቤ ዩኒቨርስቲ ጥቅምት 29 እና 30 ቀን 2013 ዓ.ም፦ • ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ • መቱ ዩኒቨርስቲ • ጋምቤላ ዩኒቨርስቲ • ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ • ጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ • ወለጋ ዩኒቨርስቲ • ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ • አሶሳ ዩኒቨርስቲ ከጥቅምት 28 እስከ 30 ቀን 2013 ዓ/ም ፦ • ጎንደር ዩኒቨርስቲ • ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ • ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ መርሀ ግብሩን እንደ ማዕከል ማውጣት ያስፈለገው ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን በተመሳሳይ ቀናት የሚጠሩና ከሆነ ካለው የትራንስፖርት እጥረት አንፃር ለኮሮና ወረርሽኝ የመጋለጥ ሁኔታ የሚጨምር ስለሆነ ነው። @TIKVAHETHIOPIA
Oct 21, 2020tikmet 25 ena 6
Oct 21, 2020