ሰላም ዘንድሮ ተመራቂ ነኝ ግን ቤተሰቦቼ ምንም ብር የላቸውም እና በጣም እየተጨናነቁ ስለሆነ ልዋሻቸው እና ውጪ ሀገር ጓደኛ ስላለቺኝ እሷ ሁሉንም ነገር የሚሸፍን ብር ልክልሻለው ስላለቺኝ ከእናንተ ምንም አልፈልግም ልላቸው እና ግቢ ግን ላለመመረቅ ወስኛለው። do u guys think it is a bad decision?
Oct 21, 2020What???? Do you mean you are about to quit it for the sake of money? No... Man. Serious am ready to help you, If you are willing.
Oct 21, 2020