I think Law of Attraction is Bullshit. What do you think?? My Argument👇 ምናስበውን ነገር አንደማግኔት ወደ ራሳችን ምንስብ ከሆነ.. ያ ለዓመት በዐል የታረደው ሰንጋ/ዶሮ/በግ/ፍየል ፤ ስላሰበው ነው የታረደው??? እንስሳትን ካያቹ ፀጥ ብለው ነው ሚያመነዥጉት። መታረድ ምን እንደሆኘ አያውቁም። ሃሳቡም አእምሯቸው ላይ ሊመጣ አይችልም። አደል???? አድሚንሰ ፕሊስ አፕሩቭ ዚስ!
Oct 20, 2020U missed one Truth! Human are different cuz they can "think" How come u say animals when the law is for sth that thinks___ human, budy
Oct 21, 2020