Anonymous
#politics
ለሚ ኩራ ምን ማለት ነው በምን ቋንቋ?
Oct 20, 202012 engagements
ለሚ ኩራ ምን ማለት ነው በምን ቋንቋ?
Oct 20, 2020አማርኛ ነው ለሚ የሚባል ኩራተኛ ሰው ነበር። ከኩራቱ ሃያልነት የተነሳ ቺኮቹ "ኩራትማ እንደለሚ ነው" እያሉ ያሞጋግሱት ነበር፡፡ ለሚ ሲኮራ ሲኮራ... guys i want ur honest opinion, yeljoch teret metsaf basatm endet new?
Oct 21, 2020Yaw wektawi gizewn yetbke sem yemslal 😉
Oct 21, 2020በዚህ በዚህማ ጉለሌ ፣ ቦሌ ፣የካ ፣ ኮልፌ ፣ቃሊቲ ኦሮምኛ እንደሆኑ አታውቅም ማለት ነው?😂😂
Oct 21, 2020ለሚ = citizen ኩራ = proud = Proud citizen
Oct 21, 202011gna sub city... that's all u need to know 😁
Oct 21, 2020ለሚ in oromiffa ዜጋ ማለት ነው
Oct 21, 2020