Guys This Is Serious Don't Be Judgemental I Need Real Answers! Please ጓጀኛየ በጣም የሚወዳት ልጅ ነበረች ከሁለታችንም ጋ ጓደኛ ናት እንደሚወዳት አታውቅም በጣም የሚያስጠላው ነገር ጓደኛየ የሚሰማው ስሜት እኔንም እየተሰማኝ ነበር ሁለታችንም እንወዳታለን እሱ እኔም አሰንደምወዳት አያውቅም እኔ ግን እያወኩ ጠየኳት መልሷ እንደማትፈልገኝ ነበር ግን ጓደኛየን የካድኩት አየመሰለኝ ነው እሱ እንደጠየኳት አያውቅም እሷም ቢሆን ሚስጥር አድርጋው 4 ወር ቆይታለች አሁን ግን እነሱ ከበፊቱ እየተቀራረቡ ነው እና እንዳትነግረው ፈራሁ ደሞ እንደ ወንድም ነው የምንቀራረበው ምን ይሻለኛል ልንገረው ወይስ እሷን እንዳትናገር ላስጠንቅቃት
Oct 20, 2020If he's like a brother then u sld tell him. He deserves that dmo kesua kemisema kante bisema yeshalal🤷♂
Oct 21, 2020