U guys heard about free masters program for women in Ethiopa?? U hv information 🙏
Oct 19, 2020Axume university
Oct 20, 2020U guys heard about free masters program for women in Ethiopa?? U hv information 🙏
Oct 19, 2020Axume university
Oct 20, 2020How can i contact
Oct 20, 2020Aksum University Female Scholarship ነፃ የሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት ዕድል ለሴት አመልካቾች አክሱም የኒቨርሲቲ በ2013 የትምህርት ዘመን የቅበላ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ሴት አመልካቾች አወዳድሮ የማስተር ዲግሪ ትምህርት በሚሰጥባቸዉ የትምህርት መስኮች በመደበኛ መርሀ ግብር ለማስተማር ለወጣት ሴት አመልካቾች ነፃ የትምህርት እድል (Female Scholarship) አዘጋጅቷል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘረዉን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናዉንና ቅጂ (ፎቶ ኮፒ) በመያዝ በዩኒቨርሲቲዉ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት አክሱም በአካል በመገኘት ወይም በOnline ኤስ አይ ኤም ኤስ http://196.190.28.50/FemaleScholarship.aspx በመጠቀም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 20 – 2013 ዓ/ም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። የቅበላ ዝርዝር መስፈርቶችና ቅድመ ሁኔታዎች ከዚህ በፊት በድህረ ምረቃ መርሀ ግብር ያልተማሩ ወይም ትምህርት ያልጀመሩ፤ ከ 2009 ዓ.ም በኃላ ባለዉ ጊዜ ከመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በዲግሪ የተመረቁ፤ አማካይ የዲግሪ ዉጤታቸዉ /CGPA/ 3.00 እና ከዚያ በላይ የሆነ፤ የዲግሪ ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ማቅረብ የሚችሉ፤ እድሜያቸዉ ከ40 አመት ያልበለጠ፤ በግል ከፍለዉ ለመማር አቅም የሌላቸዉ መሆኑን የሚያረጋገጥ ማስረጃ ከሚኖሩበት ወረዳ/ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችሉ፤ እንዲሁም ሌሎች በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የሴቶች ነፃ የትምህርት እድል አሰጣጥ ለመወሰን የወጣዉ መመርያ ላይ የሰፈሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ሴት ተማሪዎች ማመልከት ይችላሉ። የመወዳደርያ መስፈርቶች አማካይ የዲግሪ ዉጤት /CGPA/ የመግቢያ ፈተና ከሚሰሩበት ተቋም የቅርብ ሃላፊ ወይም ስራ ያልጀመሩ እንደሆነ ዲግሪ ከተመረቁበት ተቋም የሚያቀርቡት የድጋፍ ደብዳቤ ከሚሰሩበት ተቋም የቅርብ ሃላፊ ወይም ስራ ያልጀመሩ እንደሆነ ዲግሪ ከተመረቁበት ተቋም የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፤ የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ፣ የሙያ ማህበራት ፣ የበጎ አድራጎት እና ሌሎች ተሳትፎ የሚያሳይ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ በሥራ ወይም በትምህርት አለም ላበረከቱት/ላሳዩት ላቅ ያለ አስተዋፅኦ የተሰጠ የምስክር ወረቀት ፣ ሽልማት ፣ ወዘተ አወንታዊ ድጋፍ (የተለየ ትኩረት ለሚሹ) ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርስቲ ድረ ገፅ http://www.aku.edu.et/ ፌስቡክ ገፅና ቴሌግራም ቻናል ይመልከቱ ፡፡ በማስተር ዲግሪ ትምህርት የሚሰጥባቸዉ መስኮች College of Business and Economics Accounting and Auditing Finance and Investment Development Economics Logistics & Supply Chain Mangt MBA Marketing Management College of Health Science Public Health Nutrition Public Health Reproductive Health Public Health Epidemiology General Public Health Pediatric and Child Health Nursing Critical Care Nursing College of Natural & Computational Sciences Applied Microbiology Biology (General) Biochemistry Analytical Chemistry Inorganic Chemistry Organic Chemistry Physical Chemistry Chemistry (General) Algebra Analysis Differential Equations Material Physics Quantum Physics Condensed matter physics Nuclear Physics Astrophysics Biostatistics Plant Biotechnology Institute of Archaeology & Tourism Archaeology and Heritage Management Tourism Management College of Education & Behavioral Science Developmental psychology Educational Psychology College Social Science & Languages Teaching English as a Foreign Language Geography and Environmental Studies College Agriculture Horticulture Animal Production Apiculture Animal Nutrition Soil and Water Conservation Engineering Soil and plant Nutrition Soil Science Environmental Management and Sustainable Development Agribusiness and Value Chain Management Faculty of Water Technology Hydrogeology and Water Resources Management Hydraulic Engineering Faculty of Mechanical & Industrial Engineering Manufacturing Engineering Faculty of Computing Technology Information Technology http://www.aku.edu.et/archives/2677
Oct 20, 2020Good Morning Dreamers @BigDreamET #GatewayToYourDreams