#personal
ለምንድነው ሴታሴት ተብዬ በሴቶች ስሰደብ ደስ ይለኝ ነበር ይሔ የስነልቦና ጉዳት ነው ብላቹ ታስባላቹ?
Jun 07, 20265 engagements
ለምንድነው ሴታሴት ተብዬ በሴቶች ስሰደብ ደስ ይለኝ ነበር ይሔ የስነልቦና ጉዳት ነው ብላቹ ታስባላቹ?
Jun 07, 2026awo
Jun 07, 2026ወንድሜ የተባልከውን ሁሉ ግራስፕ የማድረግ ግዴታ የለብህም ... ግን ከተደጋገመ ራስህን ጠይቅ ምንድነው ሚጎለኝ በል ምክር ሀሳብ በጏደኞችህ ሲሰጥህ ኢንተርቴን ለማድረግ ሞክር ምክንያቱም "ልትገራው ሚሻ ቁም ነገር ስላለ "
Jun 07, 2026Endeza bayhonma be setaset bahrih latafrbet engi ltdeset aygebam neber
Jun 07, 2026