#personal
ለምንድነው ሴታሴት ተብዬ በሴቶች ስሰደብ ደስ ይለኝ ነበር ይሔ የስነልቦና ጉዳት ነው ብላቹ ታስባላቹ?
Jun 07, 20262 engagements
ለምንድነው ሴታሴት ተብዬ በሴቶች ስሰደብ ደስ ይለኝ ነበር ይሔ የስነልቦና ጉዳት ነው ብላቹ ታስባላቹ?
Jun 07, 2026በወንዶች ስትሰደብ ደስካላለህ ሴቶች እንደዛሲሉህ የወደዱህ ወይም ያሞገሱህ መስሎህ ሲሰማህ then አይምሮህ prove ያረገ መስሎት ደስ ይለዋል
Jun 07, 2026እኔና ምን ላድርግ ይሄን ለመቀየር
Jun 07, 2026