Bhmbm-82
#philosophy
አንድን ሰው ሙሉ በሙሉ ሳታውቀው ልትወደው ትችላለህ፤ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ሳታውቀው ልትጠላው አትችልም።" ይህ አባባል እውነት ነው ወይስ ስህተት?
Jun 07, 20264 engagements
አንድን ሰው ሙሉ በሙሉ ሳታውቀው ልትወደው ትችላለህ፤ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ሳታውቀው ልትጠላው አትችልም።" ይህ አባባል እውነት ነው ወይስ ስህተት?
Jun 07, 2026yehew ene mikopian mulu lemulu salawekew wedejew yele 🤦♀️
Jun 07, 2026ማወቅ በራሱ ምንድነው?... ይህንን ጥቅስ የጠቀሰው ጀለስ በራሱ ስለማወቅ ምን ብሏል::🤷🏾♂️
Jun 07, 2026