Abel_t185.5
#education
ያለፈው ቅዳሜ ዲፌንስ ነበረን እና ዛሬ ውጤት ስመለከት በአንዳንድ ምክንያቶች የሚያሳልፈኝ አይደለም መውጫ ፈተና ደግሞ ደርሷል ምንድነው የማደርገው ዲፌንስ ያላለፈ ኤግዚት አይፈተንም ነው ወይስ ችግር አይፈጥርም የምታውቁ ንገሩኝ በናታቹ🙏
Jun 07, 20265 engagements
ያለፈው ቅዳሜ ዲፌንስ ነበረን እና ዛሬ ውጤት ስመለከት በአንዳንድ ምክንያቶች የሚያሳልፈኝ አይደለም መውጫ ፈተና ደግሞ ደርሷል ምንድነው የማደርገው ዲፌንስ ያላለፈ ኤግዚት አይፈተንም ነው ወይስ ችግር አይፈጥርም የምታውቁ ንገሩኝ በናታቹ🙏
Jun 07, 2026ere aygenagnm tempo aysetm enji exit tfetenalek. focus on exit
Jun 07, 2026Mn ladrg tadya endet new mastekaklew kawekshi (ketay amet yalugne slalu new)
Jun 07, 2026Already ye exit information sletemola exit lay chiger yalew aymeslegnm gn tempo aysetem
Jun 07, 2026Endet lastekaklew tawkaleh??
Jun 07, 2026weye ketay amet wey demo astekaklegn masgebat gn eshi kaluk nw lecturochu arif kehonu ytebaberkual
Jun 07, 2026