Can someone explain ፍትሐት without getting offended? Because i honestly don't understand how prayers after death can change someone's eternity???
Jun 07, 2026ለሙታን የሚደረግ ፍትሐት ለሞተው ሰው የራሱ የሆነ ጥቅም አለው። የሞተው ደግ ሆኖ ገነት ገብቶ ከሆነም በገነት በክብሩ ላይ ክብር ይጨምርለታል። የሞተው ኃጥእ ሆኖ በሲኦል የሚኖር ከሆነም መከራው ይቀንስለታል። ስለሙታን ፍትሐት ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ 22 ይገልጻል። በአርባ፣ በሰማንያ፣ በመንፈቅ፣ በዓመት፣ በሣልስት፣ በዕለቱ፣ በሰባት፣ በዘጠኝ፣ በአሥራ ሁለት፣ በስልሳ፣ በሠላሳ ለሞተው ፍትሐት እንዲደረግለት ሥርዓት ተሠርቷል።
Jun 07, 2026