#business
ሰላም እንዴት ናችሁ የጊቢ ተማሪ ነኝ እና አሁን እረፍት ነው እና ቀጣይ አመት ሀሳቤ ዝም ብዬ ትምርት ብቻ ከምል የሆነ ሞያ ተምሬ እየሰራሁ መማር እፈልጋለሁ ግን ምን ሞያ ብማር ገንዘብ ሊያስገኝ ይችላል ሚለው ምንም ሊመጣልኝ አልቻለም ከምር ምን ትመክሩኛላቹ ወይ ደሞ ኦንላይን ሊሰራ ሚችል ነገር አመሰግናለሁ።
Jun 07, 20263 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ የጊቢ ተማሪ ነኝ እና አሁን እረፍት ነው እና ቀጣይ አመት ሀሳቤ ዝም ብዬ ትምርት ብቻ ከምል የሆነ ሞያ ተምሬ እየሰራሁ መማር እፈልጋለሁ ግን ምን ሞያ ብማር ገንዘብ ሊያስገኝ ይችላል ሚለው ምንም ሊመጣልኝ አልቻለም ከምር ምን ትመክሩኛላቹ ወይ ደሞ ኦንላይን ሊሰራ ሚችል ነገር አመሰግናለሁ።
Jun 07, 2026I am trying to build something if you have real motivation we can work idea share eyaderegn gn ahun birr ymetal bye kal algebalshm
Jun 07, 2026