ምን መሠላቹ ሰዎች በጣም ጨንቆኛል አማክሩኝ ከ ፍቅረኛዬ ጋር 3 አመት ቆይተናል አሁን 20 አመቴ ነው እሱ 25 አስቡት በ 17 አመቴ ነው bf የያዝኩት ገና ነገሮችን ማላመዛዝንበት ሰአት ነበር ሊያውም distance r/ship ግን ለኔ በጣም ነበር ሚያስበው ሚንከባከበኝ even አሳደገኝ ብል መዋሸት አይሆንብኝም መልካም ሰው ነበር እናቴ ጋም አስተዋዉቂያቸዋለው እህቴ ግን ስትሰማ እንዳቋርጥ ብዙ ጥራ ነበር , ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲ አለመግባባት በዛ በየቀኑ ጭቅጭቅ 🙄 ምን ልበላቹ መኖር እስኪያስጠላኝ ድረስ አደረሰኝ ከዛ ቆም ብዬ ሳስብ ያኔ በዛ ሰአት መጀመሬ ልክ እዳልነበር ገባኝ ከራሴ ጋር ተጣላው በጣም አፈቅረዋለው ግን ሰላም አጣው ስራም classem በስርአቱ ማስኬድ አቃተኝ የምር ከሳው ውበቴ ሁላ ቀነሰ ደውዬለት ለማስተካከል ሞከርን ግን አልሆነው በቃ እንለያይ ስለው ጮሆብኝ ማያውቅ ልጅ ብልግና ስድብ ሰደበኝ ደነገጥኩ ስልኬን ዘጋውት ዛሬ ስከፍተው ያለሁበት አገር እንደሚመጣ እና እኔን ሳይሆን እህቴን እንደሚገል ሂሳቡን እንደሚያወራርድ አለዚያ አብረሺኝ ሁኚ አለኝ አግቢኝ አለ ,እኔ አሁን ላይ በጣም ፈርቻለው ከምወደው ይልቅ እፈራዋለው ምንድነው ማድረግ ያለብኝ ጨንቆኛል እስር ውስጥ ያለው እየመሠለኝ ነው እራሴን ማጥፋት ሁላ እያማረኝ ነው 🥺 አሳጥሬ ስለነገርኳቹ maybe ነገሩ ቀላል ሊመስላቹ ይችላል ግን በጣም አደጋ ውስጥ ነኝ ምን ላርግ Please እንደ እህታቹ ምከሩኝ ላብድ ነው በጭንቀት
Jun 07, 2026mejemrya ehen neger lebetesebochish asawuk siketil yelakelish message be normal text kehon delete atadirgw if he sent u on tg take screenshot ena betam eyasiferash kehone le police amelikch ena may be ehen hasben tichiyalew enmeles bilshm endatadergw manm sew bihone yemiyafekirewun sew ayasiferaram lezawum be betesebochish😡
Jun 07, 2026