#health
Ere guys tell me eski በጨዋ ደምብ ማለት ነው እንዴት ነው በጣም የምትወዱትን ወንድ የአፋን ንፅህና እንዲጠብቅ የምትነግሩት ?እወደዋለሁኮ ግን ሲቀርበኝ ሁሉ ወደላይ ሊለኝ ይደርሳል ድንገት ይስመኛል አንዳንዴ yaw gn deep kiss aydlm endeza sihon tatbew mnamn nw yemishalegh በናታችሁ ምን ላርግ bezi mknyat lnileyay new getan
Jun 07, 20269 engagements