#business
ራይድ ለመጀመር የሚያስፈልገውን ነገሮች ንገሩኝ እስኪ ? ምን ያህል ብር መኪናውን ለመከራየት ? የኤሌክትሪክ መኪና ቢሆን መልካም ብቻ አማካይ ዋጋ ንገሩኝ ተከራይቶ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችና ወጭዎች። አመሰግናለሁ።
Jun 06, 20264 engagements
ራይድ ለመጀመር የሚያስፈልገውን ነገሮች ንገሩኝ እስኪ ? ምን ያህል ብር መኪናውን ለመከራየት ? የኤሌክትሪክ መኪና ቢሆን መልካም ብቻ አማካይ ዋጋ ንገሩኝ ተከራይቶ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችና ወጭዎች። አመሰግናለሁ።
Jun 06, 2026Lemekerayet kehone fayda, cheque(ye mekina waga gmt), deposit 30k-50k, ena kdme kfya ye 6 wer new minimum. Ende vitz ena yaris ke 1300-1500 new. Electric kehone demo beken ke 2000-3000 new
Jun 06, 2026Betam amesegnalehu 🙏
Jun 06, 2026