#personal
ሀይ ጋይስ አንድ ነገር ልጠይቃቹ ነበር እና ምን መሰላቹ የሆነ ነገር እጀምራለው ይሰለቸኛል መፀሀፍ አነባለው ይሰለቸኛል እና ምን እንደሆነ አላውቅም ነገሮች ይሰለቹኛል የምን ምክንያት እንደሆነ አላውቅም እስኪ መልሱልኝ እባካቹ
Jun 06, 20264 engagements
ሀይ ጋይስ አንድ ነገር ልጠይቃቹ ነበር እና ምን መሰላቹ የሆነ ነገር እጀምራለው ይሰለቸኛል መፀሀፍ አነባለው ይሰለቸኛል እና ምን እንደሆነ አላውቅም ነገሮች ይሰለቹኛል የምን ምክንያት እንደሆነ አላውቅም እስኪ መልሱልኝ እባካቹ
Jun 06, 2026If u have a habit of doom scrolling then u have destroyed or mazabat ur dopamine lvl n that's y u get bored of things easily so if u have high screen time n use social media a lot then try to stop using ur phone or limit the screen time hit the gym communicate or spend time wiz ur family n that will fix ur situation
Jun 06, 2026