ሴት ለምን ተፈጠረች? የተፈጠርንበት ምክንያት ሚስት፣ እናት፣ አጋዥ፣ ተመራጭ ለመሆን ነው? ለሴት የነፍሷ ጥሪ ሚስትነትና እናትነት ብቻ ነው? ወይንስ ተምራ የምትደርስበት ሰርታ የምትቀይረው ነገር እንዲኖርም ተፈቅዶላታል? በነካ አፋችን መሳደብና አሮጋንት መሆን ወንድነት እየመሰላቸው ላሉ ወንድሞቻችን በተሳዳቢነታቸው ደሞ እየማለሉ😁 ላሉ ሴቶች እህቶቻችንም የህሊና ጸሎት እናድርግላቸው
Jun 06, 2026የነፍስ ጥሪ ብሎ ትምህርትና ስራ አይከብድም😁
Jun 06, 2026(edited)