ዶክተር ጋር ስንሄድ ምክንያቱን አውቀን ሳይሆን ህመሙን ነግረን አይደል ምርመራ የሚጀመረው? ማህበረሰቡም እየጮኸ ያለው ያመመው ቦታ ላይ ነው ይሄ በሽታ ሳይሆን የህልውና ጥሪ ነው
Jun 06, 2026ዶክተር ጋር ስንሄድ ምክንያቱን አውቀን ሳይሆን ህመሙን ነግረን አይደል ምርመራ የሚጀመረው? ማህበረሰቡም እየጮኸ ያለው ያመመው ቦታ ላይ ነው ይሄ በሽታ ሳይሆን የህልውና ጥሪ ነው
Jun 06, 2026cuz ምክንያቱ አይታይም ውጤቱ ግን ይታያል፣ ምክንያቱን ለማየት logical የሆነ አዕምሮ ያስፈልጋል which አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ የሌለው,ውጤቱን ለማየት ግን በህይወት ያለ ሰው መሆን በቂ ነው፣ምክንያቱን ማሰብ ሀላፊነትን ይዞ ስለሚመጣ ማንም ማሰብ አይፈልግም ውጤቱን ማየት ግን ቀላል ነው እነ እንትና እንደዚህ ስላላደረጉ ነው ማለት ነው የሚያስፈልገው በቃ that's it ማንም ሀላፊነት መሸከም ስለማይፈልግ ከመሰረቱ ጀምሮ ምክንያቱን ከማስተካከል ይልቅ ውጤቱን እያዩ መጮህ ይቀላል
Jun 06, 2026