#religion
My Orthodox people በልበሊት አርሴማ yemibal gedam tawkalachu? I saw it in my dream and i couldn't find anyone that knows it.
Jun 05, 20267 engagements
My Orthodox people በልበሊት አርሴማ yemibal gedam tawkalachu? I saw it in my dream and i couldn't find anyone that knows it.
Jun 05, 2026ከዐዲስ አበባ ለሚ ትራንስፖርት ያዝ ! ! ከለሚ በጣም ይርቃል መኪና የለም አኹን ላይ አስቸጋሪ ነው ከለሚ ሳላይሽ ራሱ ይርቃል። ከሄድክ ግን በልበሊት ኢየሱስ ገዳም አስቀድመኽ ትደርስና ከእሱ በታች በልበሊት አርሴማ አለች ( በጣም ይርቃል ) ግን አኹን የሚሄድ የለም ፋኖ እና መከላከያ ማዶ ለማዶ ናቸው ሶ አርፈኽ እቤትኽ ጸልይ ! ! በጅሩ አርሴማ በኩልም ቆላ ቆላውን መሄድ ትችላክ በጣም እሩቅ ነው ( መንገዱን ግን አታስበው ፋኖዎች ምናምን አሉ ምን ሰአት ጦርነት እንደሚነሳ አይታወቅም
Jun 05, 2026Actually, arsema or lela tabot yihun ayhun alakim gin belbelit gedam ke Addis Ababa በ north approximately 180km distance lay Yale gedema new በ north shewa wust merhabete woreda new yalew gedamu.
Jun 05, 2026(edited)የዚህንማ መጨረሻ ለማወቅ ጏጏሁ ከምር .. እስኪ እባክሽ እህታችን(ወንድማችን) አሳውቂ/ቀን መጨረሻውን
Jun 05, 2026Ke mere
Jun 05, 2026