Tizu846.5
#society
የእኛ ሰው ለአንተ ህይወት የሚጨነቀው... አንተ ለራስህ ከምትጨነቀው በላይ ሲሆን! 🤦♀️ እንደዚህ ልበሺ፣ ሳይሞቅ ፈላ፣ አረጀሽ... እያሉ የሰውን ጭንቅላት የሚያዞሩ የሰፈር አማካሪዎች መቼ ነው በቃ የሚሉት? የእናንተ ሰፈር ሰዎችስ በምን ላይ ነው ዲግሪ ያላቸው?
Jun 05, 20267 engagements
የእኛ ሰው ለአንተ ህይወት የሚጨነቀው... አንተ ለራስህ ከምትጨነቀው በላይ ሲሆን! 🤦♀️ እንደዚህ ልበሺ፣ ሳይሞቅ ፈላ፣ አረጀሽ... እያሉ የሰውን ጭንቅላት የሚያዞሩ የሰፈር አማካሪዎች መቼ ነው በቃ የሚሉት? የእናንተ ሰፈር ሰዎችስ በምን ላይ ነው ዲግሪ ያላቸው?
Jun 05, 2026Endezi aynet sew masqeyem new sijemer mn yeteqmal
Jun 05, 2026Temesasay nachew hulum bota enantens meche nw yemnkebrachu blo megelagel nw
Jun 05, 2026Hamet lay
Jun 05, 2026መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር ብልህ ሰው ምክርን ገንዘቡ ያረጋል ይላል። የሚጠቅምሽን ለእድገትሽ ተጠቀሚው ፣ የማይጠቅምሽን ደግሞ ልክ እንዳልሆኑ ለማሳየት መነቃቂያ ይሁንሽ
Jun 05, 2026They really makes me angery when they say ለምን አታገባም ልጅ አትወልድም ቆመክ ቀረክ እኮ manmn
Jun 05, 2026