ጓደኛ አለኝ 7ወር ይሆነናል ግን አንድም ቀን ምን ትፈልጊያለሽ ምን ጎደለሽ ብሎኝ አያውቅም አቅም የለውም እንዳልል ኤንጂኦ ውስጥ ነው የሚሰራው ከፍተኛ ተከፋይ ነው አሁን አሁን የእሱ ጊዜ ማሳለፊያ የሆንኩኝ ይመስለኛል ግራ ገባኝ
Jun 05, 2026የሕጻኑን ጉዳይ እንዴት አረጋችሁት?
Jun 05, 2026ጓደኛ አለኝ 7ወር ይሆነናል ግን አንድም ቀን ምን ትፈልጊያለሽ ምን ጎደለሽ ብሎኝ አያውቅም አቅም የለውም እንዳልል ኤንጂኦ ውስጥ ነው የሚሰራው ከፍተኛ ተከፋይ ነው አሁን አሁን የእሱ ጊዜ ማሳለፊያ የሆንኩኝ ይመስለኛል ግራ ገባኝ
Jun 05, 2026የሕጻኑን ጉዳይ እንዴት አረጋችሁት?
Jun 05, 2026የተመታህ 😂😂
Jun 05, 2026Egna awaten enistsh?
Jun 05, 2026(edited)Ende koy egnan mn aderegu nw meteyen yene ehet?!? esunem endi eyechekechekshew yehonal fit yenesash
Jun 05, 2026ሸለፈታም😂 ላንቺ ገንዘብ የማውጣት ግዴታ የለበትም እከክ
Jun 06, 2026😂😂 Yegodeleshen erasesh muya..yaw anchi slemtakiw
Jun 06, 2026በጣም ነው ያማረረሽ 😁 ለአንቺ ገንዘብ የመስጠት ግዴታ የለበትም ችግር ላይ ሆነሽ በእራሱ አስቦ ከሰጠሽ እሰየው ግን እንዴት አይሰጠኝም ተብሎ እንዲህ ግግም አይባልም እህቴ
Jun 05, 2026እሱ ምንም እንደማያረግልሽ ካሳየሽ አንቺ በተራሽ ከሱ ምንም እንደማፈልጊ አሳይው.... የዛኔ ከኔ ምንም አፈልግም ብሎ ያስባል አቅምሽን አሳይው ከቻልሽ ማረግ እንጂ
Jun 05, 2026Esus yanchi metekemiya new ende balshn adelem eko satgabu lanchi provide mareg yelebetm. Mfelgiw neger kale sra jemri ena le rassh provide argi.
Jun 05, 2026ምን ትፈልጊያለሽ?🥸
Jun 05, 2026NGO is not a big deal dear kesu mnm neger atebki if he Love's you demo esu ybeltal
Jun 05, 2026