#education
ሰላም 👋 አንድ ጥያቄ ነበረኝ። አንድ ሰው ከዩኒቨርሲቲ ያለ withdrawal ከወጣ እና ከ2 ዓመት በኋላ ኦፊሴላዊ ትራንስክሪፕቱን ለማውጣት ቢፈልግ፡ 1.ትራንስክሪፕቱን ማውጣት ይቻላል? 2.ከሌላ ከተማ ሆኖ መጠየቅ ይቻላል ወይስ በአካል መሄድ አለበት? 3.ለ credit transfer ሊያገለግል ይችላል? ተመሳሳይ ሁኔታ ያጋጠመው ሰው ቢነግረኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
Jun 05, 20260 engagements