የሲጋራ ሱስ አለብኝ ለማቆም ብዙ ሞከርኩ ግን ተመልሼ እዛው ነኝ የሚያስተው ነገር Advice ብታረጉኝ 🙏
Jun 04, 2026Read this
Jun 04, 2026የሲጋራ ሱስ አለብኝ ለማቆም ብዙ ሞከርኩ ግን ተመልሼ እዛው ነኝ የሚያስተው ነገር Advice ብታረጉኝ 🙏
Jun 04, 2026Read this
Jun 04, 2026Gobeze le meoker metark rasu teru nw betamee...wesen beka kalwesenk ayhoneme ena demo lela addis addis ngr memoker lela busy meyrgeken ngr felegee ..dua arglekalewe ene
Jun 04, 2026🙏🥺
Jun 04, 2026Orthodox kehonk tsebel tetmek
Jun 04, 2026🙏
Jun 04, 2026በቅድሚያ ማወቅ አለብህ የአባትህ ትልቁ ስኬት የልጁ ደረጃ መድረስ መሆኑን። አንተ እዚህ ቦታ ስትገኝ የእነሱን አደራ እየካድክ ነው። እነሱ ለአንተ ገንዘብ ጊዜ የከፈሉት አንተ እንዲህ እንደምትሆን መቼ አውቀው? ያወቁ ዕለት ይደነግጣሉ። ከአንተ እሚፈልጉትን ራእይ በዚህው መልክ አሳይተሃቸው ጉድ እንዳይሉ ከዛም በእጅጉ እንዳያፍሩብህ የእነሱን ልፋት ከግምት ውስጥ አስገባ። አንተም ነገ ልጅ ትወልድ እና ልጅህ እንዲሁ የሲጋራ እና የዊድ ድግሪ የጫነ ሰው ሆኖ ይመጣብሀል። ለማንኛውም ማወቅ ያለብህ ነገር ቢኖር ሱስን ለመተው በጣም ፈተኛ የሆነ ቋሚ ኮንሲስተንሲ አቋም መያዝ ይኖርብሀል። ጓደኞችህን ማጥፋት ካለብህም አጥፋቸው። አሁኑኑ ስልክህን ከፍተህ ወገብ ወገባቸውን ብለህ አባራቸው። በፍጥነት ስራህን ስራ። ብር ያዝ። ፍቅረኛ ያዝ። ፋስት ሁን። ሲጋራውን እያየህ በእጅህ በእሳት አቃጥለው።
Jun 04, 2026focus on strengthening your relationship with God. being strong in your spiritual life is very effective to solve this kind of problem. give your heart to God and let him help you. "I can do all things through Christ who strengthens me." phil 4:13
Jun 05, 2026Tsebel tetemek bro
Jun 05, 2026በርሜል ጊዮርጊስ ጸበል ሂድ በአንድ ቀን እስከወዲያኛው ታቆማለህ። መሄድ ካሰብክ ከባህርዳር ቋራ ተሳፈር ከዛ በባጃጅ ትገባለህ።
Jun 04, 2026Kamiyachesut sewoch rak bel bro
Jun 04, 2026Bro i am not a smoker not also a psychologist.....gn enem lela sus ga eyetagelku new....wanaw neger lemakom mewosen new....keza betwdwgagami relapse ynoral gn at the end takomaleh...mireduh negeroch 1.maches siyamrh maches yalewn gudat ena endet hiwothn.endabelashew astaws 2.maches siyamrh kalehbet wuta ena ke sewoch gar tekelakel lela bota hedeh yan smet ersaw 3.sport jeme anbib film eyy machesun be lela adis lmadoch keyr 4.maches kemigefafah guadegnoch ena sefer erak
Jun 04, 2026Read "Atomic Habits"
Jun 04, 2026ዝምብህ ማቆም ስለፈለክ አታቆምም ምክንያት ያስፈልግሃል
Jun 04, 2026ፈጣሪ የሰጠህን ሳንባ ተጠቀምበት ዝም ብለህ አጭስ
Jun 04, 2026🥹
Jun 04, 2026Zmbleh achis nuro yaw new batachesm yascheshal
Jun 04, 2026Nuroachnn mnakefaw erasachn nen mesrat yalebinin neger besnfna ena be sus tedebken gize snasalf....endi aynet chelemtegna mkr atmker
Jun 04, 2026