#education
ሠላም እንደት ናችሁ ? Official Transcript እንደት ነው ማስላክ ምችለው ከተማርኩበት ዩኒቨርሲቲ ወደ አድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ?? የምታቁ ካላችሁ Please !!
Jun 04, 20261 engagements
ሠላም እንደት ናችሁ ? Official Transcript እንደት ነው ማስላክ ምችለው ከተማርኩበት ዩኒቨርሲቲ ወደ አድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ?? የምታቁ ካላችሁ Please !!
Jun 04, 2026እዛ ለሚማር ጀለስ ውክልና ስጥ እና cost sharing ከፍለህ clearance ይጨርስልህ ከዛ በposta ቤት ይላክልሀል
Jun 04, 2026