Ahun koy ke hone hager ga tornet bnjemr yemnwagabet hayl alen malet akemu alen kalens lemn eskahun mengst hagerachn wust yalewn gcht chfchefa maskom akatew malet kelal yemeslegnal ke lela hager ga keminorew tornet becha betam yemiyastela gize lay nen fetari yerdan
Jun 04, 2026ከሌላ ሀገር ጋር ጦርነት ውስጥ ከሆነ conventional war ነው all out war ፤ ሀገር ቤት ያሉት ግን በአካባቢያቸው የደፈጣ ተዋጊዎች guerrilla fighters ናቸው ሁለቱ በጣም ልዩነት አላቸው። እና ከደፈጣ ተዋጊዎች ጋር አንዱ አንዱን ለማሸነፍ በጣም ብዙ ጊዜያት/ አመታትን ይፈጃል። conclusion; ኢትዮጵያ all out conventional war ከሆነ ጥሩ የሆነ መከላከያ አላት የሰው ሀይል አላት መሳሪያ ቴክኖሎጂ አላት so የማሸነፍ አቅሙ አላት ነገር ግን ኢትዮጵያ/መከላከያ ከደፈጣ ተዋጊዎች ጋር ከሆነ ጦርነት እያደረገ ያለው ማንም ምንም ሁለቱም ሀይል አያሸንፍም። 👉 የትኛውም ጦርነት ለማንም ለምንም አይበጅም ምናልባት ጊዜያዊ መፍትሄ ሊሆን ይችላል ዘላቂ መፍትሄ ግን አይሆንም አውዳሚ አጥፊ ነው።
Jun 04, 2026