so how you doin guys ወደ ጥያቄዬ ስገባ አብረን ከሆነን ከልጅቷ ጋር almost 3 አመት አልፎናል እና በዚህ አመታት ውስጥ የባህሪ ለውጥ አይቼባት አላውቅም እና ሰሞኑን እንደ ድንገት ስልኳ እኔ ጋር ነበርና telegramን check ሳደርገው ከተለያዩ ወንዶች ጋር ትፃፃፋለች normal stuff ምናምን ግን ከአንድ ልጅ ጋር ከዛ ያለፈ ሆነብኝ they flirt ምናምን they called eachother like belyew miste mnamn ናፍቀሀኛል ናፍቀሺኛል stuff እና እኔ በንደዚ አስቢያት አላውቅም ሁሌም ለኔ ጥሩ ነገር ነው ያላት ሰው 3 አመት ሙሉ አያስመስልም መቼስ ይሄ አመት ለኔ ጥሩ አልነበረም እና በጣም ስደግፈኝ ከጎኔ አልተለየችም በቻለችው አቅም አሁን ይሄን ሳይ ደሞ ምንም ልረዳት አልቻልኩም ደሞ even ልጁ ignore እያረጋት እሷ ናት ለምን አደውልም ለምን ስደውል አታነሳም እያለች ምትገፋው ያ ነው ይበልጥ ያበሳጨኝ ማውራት ከጀመሩ አመት አልፏቸዋል እና ምን ላርግ አሁንም ከድሮ በሀሪዋ አልተቀየረም ጠልታኝ ነው እንዳልል እናምንድነው ሚባለው ??
Jun 04, 2026የምትወደው እሱን ነው አንተን ደሞ ለትዳር ነው የምትፈልግህ ይሄ የሴቶች ካልኩሌሽን ነው ከሚያፈቅሩት ጋር lifeን ኢንጆይ እያደረጉ ከዛን እድሜያቸው መግፋት ሲጀምር ባጣ ቆየኝ ብለው ከያዙት ከጅሉ ጋር ይጋባሉ!(ቢመርህም ዋጠው That is you😑)
Jun 04, 2026