በፊት ላይ ከሰዎች ጋር እና ከጓደኞቼ ጋ በጣም ተጫዋች እና ሰላማዊ ነበርኩ ከዛ ከሁለት ወር በፊት ይሄ ባህርዬ መጣ፦ ከሰዎች ጋር ያለኝ ቀረቤታ እና ጓደኝነት የመመስረት ፍላጎቴ ጠፋ ብቻዬን መሆን ያስደስተኝ ጀመር በፊት ከሴቶች ጋ በጣም አወራ ነበር አሁን ግን እንኳን ማውራት እነሱ ባሉበት ቦታ መገኘት አቆምኩኝ አሁን ላይ ለምንም ነገር ደንታ የለኝም ሲበዛ ግዴለሽ ሆኛለው ሰዎች በበዙበት ቦታ መሰብሰብ ደስ አይለኝም እና እነዚ የዘረዘርኳቸው የተከሰቱት ከ 2 ወር በፊት ነው ግን በምን ምክንያት እንደሆነ አላውቅም። እና አሁን ላይ እያሳሰበኝ ነው የምር። ምን ሆኜ ነው እያልኩ እጠይቃለው ግን መልስ አላገኝም እና ይሄ ነገር ያጋጠመው ሰው አለ? በምን አሳለፋችሁት?
Jun 04, 2026Bemn mknyat yimeslhal yihe neger endifeterbh yehonew? mnalbat ke sew yehone neger betam tebken sewn expect endaregnew kalhoneln, kemigebaw belay lesewoch bota eyeseten yehone seat endemaygebachew kasebn le sewoch yalen flagotachn eyetefa yhedal ena ante mtawkew yeteleye mknyat ynor yhon yihe endifeter yarege?
Jun 04, 2026