JAHLEEL3956
#society
#society ሕይወትን እና ትዳርን በባንክ አካውንት የምትለካው ትውልድ እንዴት አደርክ ? እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ሳልኮራ ሳልፈራ በደህና አድሬ አለው ! ! ሴቶችዬ እስኪ ሳትዋሹ ሳትጨምሩ ሳትቀንሱ ከአንድ ወንድ ጋር በትዳር ለመኖር ምን እና ስንት ብር እንደሚያስፈልግ ለታናሽ ወይም ለታላቅ ወንድሞቻችኹ ንገሩን ! ለእናትሽ ልጅ እንደምትመክሪው ያለ አይነት ምክር እና ዐሳብ ! እኔም የማኅበራዊ ሚዲያን ስኁት እሳቤያትን ዘመን የወለዳቸውን ትውልድ የወደዳቸውን ያነገሳቸውን ውስጠ ወይራ የኾኑ ዲስኩሮችን የምመዝንበትን ጽሑፌን ለማጠናከር ይረዳኛል። ከፌሚኒስት ሴት የበለጠ ደሃ ወንድ ግን ምላሱ ረጅም ነው ! 😂 በዛኛው ድኅረ ገጽ ብዙ ሴቶች ጠባቧ የደሃ ክፍሌን እኔ ገብቼባት አብረን እናሙቃት ሲሉ በተቃራኒው ወንዶቹ ግን ቅስም የሚሰብር ንግግርን ይናገሩ ነበረ። ደሃ ጂም ገብቶ የምላስ ይገፋል 😂 By: JAHLEEL 👨 ጥያቄዬ:- ቤት ሲሠራ አጥልቆ የቈፈረ በአለት ላይም የመሠረተ ሰውን ይመስላል ጐርፍም በመጣ ጊዜ ወንዙ ያን ቤት ገፋው በአለት ላይም ስለ ተመሠረተ ሊያናውጠው አልቻለም። ( የሚለውን የጌታችንን ቃል ወስደን ትዳራችንን በአለት ላይ እንመስርት ብንል አለታችን መኾን ያለበት ምንድነው ?
Jun 04, 20261 engagements