ወገንታት ምንድነው እየተካሄደው ያለው ግን ፓለቲካው ለምንድነው ኑሮአችን ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥርብን ማለቴ እነሱ ኖረዋል ግዜያቸውን አሁን በኛ በወጣቶች ሲሆን ስራ ማጣት የኑሮ ጫና መክበድ ጦርነቱ በየሀገሩ በቃ እንዲ ነው የሚያልፈው እስከመቼ ነው ሌላው እንኳን ቀርቶ ስራ ማጣት እና የኑሮ ውድነት በጋራ ነው የሚመታን ነገር ግን የኛ ግዜ በሚል መፈክር አይናችን አስረነዋል ፈጣሪ በራሱ አምሳያ አድርጎ የፈጠረውን የሰው ልጅ እንደ እንስሳ የሚጣልበት ግዜ ወርደን እንኳን ስናስበው ኑሮ ቢከብድ ስራ ቢጠፉ ስራ እየሰራን ሆድ እየጎደ ቢያድር የኛ ግዜ የኛ የምንላቸው ሰዎች ያወጡናል አይዞህ አለውልህ ብለው ያነሱናል ? እስኪ የሆዳችንን እናውራ ሀሳባችሁን ስጡበት
Jun 03, 2026Bezih 8 amet mn endegebagn tawukalh hulum ethiopiawi netsanet yefelgal netsanetun gn ke lela sewu nw yemfelgewu mn endehone algebagnm ya be 97 mnamn yembalewu defar ena jegna wetat ahun yet nw ? Ahun eko kebeg yeteshale astesaseb belelachewu sewoch nw eytemran yelenewu beenesu tinkare sayhon begna dekmet nw 8 amet yekoyut. Batekalay betammm feri hunenal
Jun 04, 2026