Babi_256
#personal
ያንተን የልብህን ሀሳብ ፣ እየፈፀምኩኝ መኖር እሻለሁ ከዚህች አለም ከንቱ ነገር ፣ አይኔንም አነሳዋለሁ ዋጋ አለውና የከበረ ፣ እሱን ለመያዝ እዘረጋለሁ ከእንግዲህ በቀረኝ እድሜ ፣ ክብርህን ማየት እሻለሁ after all lezhch mdr kememuamuat decent udea yimeslegnal lesemayawuw metagel esti bezih.hasab zurya hasabachun asawkugn
Jun 03, 20264 engagements