Honestyyy386
#politics
2010 ዓ.ም ሀይለማርያም ደሳለኝ በሱ የስልጣን ዘመን ሰዎች ሲገደሉ እና ሰላም ሲጠፋ የለውጡ አካል መሆን እፈልጋለሁ ፤ ከኔ የተሻለ ለሚያስተዳድር ሰው ሰልጣኔን እሰጣለሁ ብሎ ነበር ። የሰላም እጦት ስልጣንን የሚያስለቅቅ ነገር ስለሆነ ነበር የለቀቀው። አሁን ጭራሽ ሰላም የለም ማለት ወንጀል ሆኗል ። ለዚህ ነበር እንዴ ስልጣኑን የሰጠው? ማለት የተሻለ የተባለው ይሄ ነው? ግን ምን አጥፍተን ነው እንዲህ አይነት ነገር ውስጥ የገባነው ?
Jun 03, 20262 engagements