#health
ለተወሰነ ጊዜ እግራችሁን አጠላልፋችሁ ከተቀመጣችሁ በኋላ እግራችሁን ይደነዝዛቹሃልን ? አንድ አንዴ በጣም ሲበዛ ያስቃል🥲
አዎ!100%
እይ አይደነዝዘኝም0%
4 votes
7 engagements
ለተወሰነ ጊዜ እግራችሁን አጠላልፋችሁ ከተቀመጣችሁ በኋላ እግራችሁን ይደነዝዛቹሃልን ? አንድ አንዴ በጣም ሲበዛ ያስቃል🥲
4 votes
ከቆምኩ መቀመጥ ያቅተኛል ከዛ በራሴ እስቃለሁ 😁 ዝም ብዬ ተወርውሬ ነው ምቀመጠው 😭😭
Jun 03, 2026Ay beka -- it is common, ena we should be that it is caused by our bad sitting style -- ena the main reason is our lower arm get lower blood flow and nervous system got difficult to order ena let's be aware of it and modify our habits selamh ybzalgn
Jun 03, 2026አዎ ሁሌም በጤና ነዋ?
Jun 03, 2026Endeza melelegni -- sitting position le blood flow siyaschegr
Jun 04, 2026እውነት ነው የጌታ ሰው። እኔም ያስቀኛል በደነዘዘ ሰውነት መቆም ሲያቅተኝ ፣ ጭንቀቱ እንዳለ ሁኖ። ያው በጣም ስንጫነው የደም ዝውውሩ ስለሚቀንስ ፣ እግራችን ትዕዛዝ መቀበል ያቆማል ዳግም እስኪፍታታና በቂ ደም ዝውውር እስኪኖር ከላይ ወደታች።
Jun 03, 2026Ahhhhh - this is beyond understanding the issue, you just felt it and expressed it well.
Jun 03, 2026