አኖኒ36
#relationships
አረ ወገን እኔ ይሄ ነገር በጣም ነው የሰለቸኝ ማፍቀር የማይችል ሰው አለ እንዴ ከበፊት ፍቅረኛዬ ጋር ምንም ሳይፈጠር suddenly i lose feelings እና ተለያየን ከዛ አዲስ ፍቅረኛ ያዝኩኝ after a year እና አብረን ነበርን ለ 1 ዓመት በህይወቴ ሰው እንደዚ ወድጄ የማውቅ አይመስለኝም ግን am starting to lose feelings again ምንም ሳይፈጠር literally ምንም am i okay am thinking to let this one go and never start relationship again tell me your experiences
Jun 02, 20267 engagements