ፋና ቲቪ ምርጫን በተመለከተ የዘገባቸውን ዜናዎች ተመለከትኩ 😂😂 ዜና ይኽን ያኽል አዝናኝ ይኾናል ብዬ አስቤም አላውቅም ነበረ 😂 ምን አሉ :- ለ5 ዓመት ተጣልተው የነበሩ ፍቅረኛሞች በምርጫ ሰልፍ ላይ ተገናኝተው ታረቁ 😂😂 :- እጅ የሌለው ሰው በጥርሱ መረጠ 😂😂 :- ጠቅላይ ምኒስቴሩ በምርጫ ከተሸነፍኩ በሰላም አስረክባለው አሉ !😔😂 :- ሕመሟን ተቋቁማ ድምፅ ሰጠች . . . . . የእኔ ጥያቄ አምልጦኝ መኾን አለበት እንጂ " በጠና ታሞ ሊሞት የነበረው ታማሚ ሳልመርጥ አልሞትም ብሎ መርጦ ሞተ " የሚል ዜና መቼም ተምልክታችኹ ይኾናል. . . እስኪ ሌሎች ዜናዎችንም አጋሩኝ ! በክራንች ሄዶ ከመረጠ በኋላ የተፈወሰውንም ተመልክቼዋለው 😂😂
Jun 02, 2026Ye musherochus kene lbsachew yemtut 😂😂….ke mech jemero new be segno ken መሰረግ yetejemerew 🙆🏼♀️
Jun 02, 2026