#education
ሰላም እኔ fresh የባህር ዳር uni ተማሪ ነኝ እና ወደ civil service university ለመቀየር እያሰብኩ ነበር ማስቀየር ይቻላል እንዴ?? ከተቻለ እንዴት ነው ማስቀየር የሚቻለው ሂደቱን ከየት መጀመር እንዳለብኝ ብትነግሩኝ እና በተጨማሪ ስለ civil service ያለውን አጠቃላይ ሁኔታ ቡትነግሩኝ? Thanks in advance
Jun 02, 20260 engagements