ለሀገራችሁ ባላችሁ ቀና ሀሳብ ወይ በመንገስት ወይ በሌላ[ሚስጥራዊ ሀይል ሊሆን ይችላል ] .....ወደፊት መታሰራችሁ የማይቀር ነው እንበልና እናም ያንንን አምናቹ ተቀብላችሁ ነገር ግን ከመታሰራችሁ በፊት በጣም ከፍተኛ ተጽኖ ወጣቱ ና ማህበረሰብ ላይ አሳድራችሁ ለመግባት ምን ዘዴ ትጠቀማላችሁ ? ማለት ነካ ነካ አርጋችሁ ዝምብሎ ላለመታሰር
Jun 02, 2026dont reveal your identity to the government as much as you can. keep your struggle more indirect and systematic. i think that helps. i also have the same interest
Jun 03, 2026